ሳዑዲ በምሕረት የለቀቀቻቸው ኢትዮጵያውያን
ዓርብ፣ ግንቦት 2 2011ማስታወቂያ
የቆንስላው ኃላፊ ለዶቼቬለ እንደተናገሩት የተቀሩትን ለመሸኘት ደግሞ የጉዞ ሰነድ እየተዘጋጀላቸው ነው። የኢትዮጵያ ቆንስላ ጽሕፈት ቤት ተመልክቶን አያውቅም የሚሉት በምሕረት የተለቀቁት ኢትዮጵያውያን ቆንስላው አሁን ወደ ሀገራቸው መመለስ የሚያስችላቸውን ዝግጅት እያደረገላቸው መሆኑን እና በዚህም በእጅጉ መደሰታቸውን ለጂዳው ዘጋቢያችን ለነብዩ ሲራክ ነግረውታል።
ነብዩ ሲራክ
ኂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ