ባህል ጎሳዬ ተስፋዬ 7አመታት የፈጀበትን አልበም ይዞ ቀርቧል። To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoባህልNejat Ibrahim Ahmed 3 የካቲት 2011እሑድ፣ የካቲት 3 2011ከአስር አመታት በኋላ ሰባት አመታት የፈጀበትን አልበም ለአድናቂዎቹ ይዞ ቀርቧል ጎሳዬ ተስፋዬ። ሲያምሽ ያመኛል የሙዚቃ አልበሙ በአድናቂዎቹ ዘንድ እንደተወደደ ይነገራል። ከረጅም ዓመታት ቆይታ በኃላ ባወጣው የሙዚቃ አልበም ሁሉም ግጥምና ዜማ ለየት ያሉ ናቸው ይላል። ሙዚቃን ከጀመረበት አንስቶ የሙዚቃ ህይዎቱ ውጣ ውረድ እንደነበረው ይናገራል። https://p.dw.com/p/3D5ygማስታወቂያ