«ሰዎች ለሰዎች » ድርጅት እና ወቀሳ 6 የካቲት 2005ረቡዕ፣ የካቲት 6 2005የተለያዩ የጀርመን ጋዜጦች፤ ሰሞኑን ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ ፕሮጀክቶችን በሚያንቀሳቅሰው በቀድሞው ታዋቂ የፊልም ተዋናይ ካርል ሃይንትዝ በኧም በተመሠረተው «ሰዎች ለሰዎች»(Menschen für Menschen) በተሰኘው ድርጅት ላይ ጠንከር ያለ ሂስ ሰንዝረዋል።https://p.dw.com/p/17dimምስል picture alliance/dpaማስታወቂያ ለድርጅቱ በሚሊዮን የሚቆጠር ዩውሮ የሚለግሱ ጀርመናውያን ከበርቴዎችም ፤ ከእንግዲህ እርዳታ አንለግስም ማለታቸውን BILD የተባለው የበርሊን ዕለታዊ ጋዜጣ ጽፏል ። ጉዳዩን የተከታተለው የበርሊኑ ዘጋቢአችን ይልማ ኀይለ -ሚካኤል የሚከተለውን ዘገባ ልኮልናል። ይልማ ኃ/ሚካኤል ነጋሽ መሐመድ