ሰዉ አልባ አዉሮፕላኖችና ጀርመን
ሐሙስ፣ ሐምሌ 25 2005ማስታወቂያ
አዉሮፕላኑ ወደሰባት መቶ ሚሊዮን ዩሮ ገደማ አስወጥቶ ሃሳቡ አሁን ዉድቅ ሆኗል። የመከላከያ ሚኒስትሩም ይህን እያዩ ለምን ዝም አሉ ተብለዉ ከአንዴም ሁለቴ በጀርመን ምክር ቤት ተጠይቀዋል። እሳቸዉም ጥፋተኛ አይደለሁም ሲሉ ተሟግተዋል። ትናንት የመከላከያ ሚኒስትር ቶማስ ደሜዚየር ለቀረቡባቸዉ ክሶች ምላሽ ክርክራቸዉን ዳግም አሰምተዋል። የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለ ሚካኤል ዘገባ ልኮልናል፤
ይልማ ኃይለሚካኤል
ሸዋዬ ለገሰ
አርያም ተክሌ