ሰኔ 30 ሀገር አቀፍ የንባብ ቀን2 ሐምሌ 2007ሐሙስ፣ ሐምሌ 2 2007ሰኔ 30 ሀገር አቀፍ የንባብ ቀን በሚል የኢትዮጵያ ደራስያን ማኅበር ስላዘጋጀዉ የመጽሐፍ ትርኢትና ሽያጭ በተመለከተ መምህር ደረጀ ገብሪ የሰጡንን አስተያየት ነበር ያደመጣችሁት። በትርኢቱ የታሪክና ተረት ነገራ መረሐ-ግብር የልምድ ልዉዉጥ ሂሳዊ ዉይይቶች የመጽሐፍ ስጦታዎችና ሌሎች በርካታ ዝግጅቶች ተዘጋጅተዉ እንደነበር ተመልክቶአል።https://p.dw.com/p/1FvZFማስታወቂያ