ባህልአፍሪቃ To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoባህልአፍሪቃLidet Abebe28 ጥቅምት 2014እሑድ፣ ጥቅምት 28 2014ከተመሠረተ ከ20 ዓመታት በላይ ያስቆጠረው የሰርከስ ደብረብርሃን ቡድን በአሁን ሰዓት አውሮፓ ውስጥ እየተዟዟረ ትርዒት በማቅረብ ላይ ይገኛል። በኮሮና ምክንያት ሰባት የቡድኑ አባላትን ብቻ ይዞ የተጓዘው ሰርከስ ደብረብርሃን ሰሞኑን በዚህ በጀርመን የተለያዩ ከተሞች ተዟዙሮ ብቃቱን ያሳየበት ብቻ ሳይሆን የባህል ልውውጥም ያደረገበት ነበር።https://p.dw.com/p/42Ttxማስታወቂያ