ሰማያዊ ፓርቲና በፖሊስ የተገታው ሰላማዊ ሰልፉ፣ 13 መስከረም 2006ሰኞ፣ መስከረም 13 2006ሰማያዊ ፓርቲ ፣ በአቅዱ መሠረት ፣ ትናንት በመስቀል አደባባይ ሊያካሂደው የነበረው ሰላማዊ ሰልፍ በፖሊስ እርምጃ መደናቀፉ ተነገረ።https://p.dw.com/p/19miCምስል DWማስታወቂያ ሁኔታውን የተከታተለው ዘጋቢአችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር እንደገለጸው፤ ሰልፈኞቹ፤ ወደ መስቀል አደባባይ እንዳይኼዱ በፖሊስ በመከልከላቸው፤ ሰልፉ የተከናወነው በፓርቲው ጽ/ቤት ግቢ ነበር። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ተክሌ የኋላ