ሰላም የራቃት ኢራቅና አስተዳደሯ
ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 12 2003ማስታወቂያ
የምርጫ ዉጤቱን ተከትሎ ግን ባልተረጋጋችዉ አገር ፖለቲከኞች መካከል አለመግባባት በመፈጠሩ፤ ኢራቅና ኢራቃዉያን የአሸባሪዎችን ጥቃት እያስተናገዱ ካለህጋዊ መንግስት ዘጠኝ ወራትን ለመግፋት ተገደዋል። ዛሬ ግን የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ኑሪ አልማሊኪ የአገሪቱን የፖለቲካ ዉጥረት ለመለወጥ እንዲቻል ፖለቲከኞች ከስምምነት መድረሳቸዉን አመልክተዋል። ከጅዳ ፣ ነቢዩ ሲራክ የሚከተለውን ዘገባ ልኳል።
ነቢዩ ሲራክ
ሸዋዬ ለገሠ