[No title]
አንዲት ነፍሰ ጡር እንዲያውም፤ «በቀላል የተገላገልኩት ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሱ ወደ ኬንያ በመምጣታቸው ነው» ሲሉ ተናግረዋል። ካቶሊካዊው መንፈሣዊ መሪ ከኬንያ ቀጥለው ወደ ዮጋንዳ ከመጓዛቸው በፊት ዛሬ በ10 ሺ ለሚቆጠሩ ኬንያውያን ንግግር አሰምተዋል። በርካታ ኬንያውያንም የሳቸው ምስል ያለበትን ቲ ሸርት ለብሰው ወደ ጎዳና በመውጣት ፍራንሲስን በደስታ ተቀብለዋል።
ፋሲል ግርማ
ልደት አበበ
አርያም ተክሌ