ሩሲያና ቓታር ቀጣይ የዓለም ዋንጫ አዘጋጆች!
ሐሙስ፣ ኅዳር 23 2003ማስታወቂያ
ከፌደሬሽኑ አባላት መካካል ሁለቱ ከታገዱ ወዲህ ዛሬ በድምፅ እልባት ውሳኔ ማስተላለፍ የቻሉት 22 ቱ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ናቸው። የዓለም የእግር ኳስ ፌዴሬሺን FIFA ሲወዛገብበት ከከረመበት የሙስናና የጉቡ ቅሌት ቀና ብሎ በአዉሮጳዉያኑ በተጠቀሱት ጊዜያት የዓለም እግር ኳስ ጨዋታን የሚያስተናገዱ አገራትን ዛሬ መርጧል። እንሚታወቀዉ በ2014ዓ,ም አስተናጋጅ ብራዚል ናት። የአስተናጋጅነት አርማዋንም ተረክባለች።
ሸዋዬ ለገሠ
ነብዩ ሲራክ፤ ድልነሳ ጌታነህ
አርያም ተክሌ