ረቂቅ ሥነ-ቴክኒክ፣22 ታኅሣሥ 2001ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 22 2001ዓለም ፣ በኤኮኖሚ በተዳከመበት፣ በፋይናንስ ቀውስ በታመሰበት በአሁኑ ዘመን፣ ከዚሁ ድቀት ለማንሠራራት ፣ብሎም እንደገና በኤኮኖሚ ደርጅቶ ለመገኘት በኢንዱስትሪ በገሠገሡት አገሮች ፣https://p.dw.com/p/GQ0tረቂቅ ሥነ-ቴክኒክ --ህክምና፣ምስል DW-TVማስታወቂያ ሳይንስና ሥነ-ቴክኒክ ወሳኝ ድርሻ እንደሚያበረክቱ ከቶ አያጠራጥርም። ዋና ርእሳችን ወደሆነው የረቂቅ ሥነ-ቴክኒክ ጉዳይ ከመሸጋገራችን በፊት ፣ከሳይንስ ጋር ግንኙነት ያላቸው ዜናዎችም ሆኑ አጠር-አጠር ያሉ ዘገባዎች----