ስፖርትሣምንታዊ የስፖርት ዘገባTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoስፖርት ማንተጋፍቶት ስለሺ ሥዩም Mantegaftot Sileshi6 መጋቢት 2013ሰኞ፣ መጋቢት 6 2013ዋሊያዎቹ ከነገ በስትያ ባሕር ዳር ውስጥ ነበልባሎቹን ይገጥማሉ። ነገ እና ከነገ በስትያ የጀርመን ሁለት ቡድኖች ለሻምፒዮንስ ሊግ ሁለተኛ ዙር ግጥሚያቸውን ያከናውናሉ። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ፉክክር ማንቸስተር ሲቲን የሚያቆመው አልተገኘም። ሆዜ ሞሪኞ በሰሜን ለንደን ደርቢ ግጥሚያ በአርሰናል ለተረታው ቡድናቸው የመሀል ዳኛውን ተጠያቂ አድርገዋል።https://p.dw.com/p/3qf6Uማስታወቂያ