1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሠይፉ ፋንታሁን በዶይቸ ቬለ-ቃለ-መጠይቅ

ማክሰኞ፣ ግንቦት 20 2011

ዶይቸቬለ በየዓመቱ የሚዘጋጀው ዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙኃን መድረክ ከትናንት ጀምሮ በመካሄድ ላይ ነው። እዚህ ቦን ከተማ ዘንድሮ ለ12ኛ ጊዜ በተዘጋጀው በዚህ መድረክ ከኢትዮጵያ በርከት ያሉ ተጋባዦች ተገኝተዋል። ከአዲስ አበባው ኢትዮ ኤፍ ኤም የመጣው አርቲስት ሠይፉ ፋንታሁንን ስቱዲዋችን በመገኘት ቃለ መጠይቅ አድርገንለታል።

https://p.dw.com/p/3JL95
DW Amharic Seifu Fantahun
ምስል DW/M. Sileshi

ከሠይፉ ፋንታሁን ጋር የተደረገ ቃለ-መጠይቅ


ዶይቸቬለ በየዓመቱ የሚዘጋጀው ዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙኃን መድረክ ከትናንት ጀምሮ በመካሄድ ላይ ነው። እዚህ ቦን ከተማ ዘንድሮ ለ12ኛ ጊዜ በተዘጋጀው በዚህ መድረክ ከኢትዮጵያ በርከት ያሉ ተጋባዦች ተገኝተዋል። በመገናኛ ብዙኃን ዘርፍ የሚሠሩትም ከዶይቼ ቬለ የአማርኛ ክፍል ባልደረቦች ጋር ቢሮችን በመገኘት ተወያይተዋል። ከእነሱ መካከል ከአዲስ አበባው ኢትዮ ኤፍ ኤም የመጣው አርቲስት ሠይፉ ፋንታሁን አንዱ ነው። የዶይቼ ቬለን የቀጥታ ስርጭት አዲስ አበባ ላይ የሚያስተላልፈው ኢትዮ ኤፍ ኤም መሥራቾች አንዱ ሠይፉ ፋንታሁን ከማንተጋፍቶት ስለሺ ቃለ-መጠይቅ አድርጓል። 

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ሸዋዬ ለገሰ