ሠዓሊዉና ቡሩሹ26 ጥቅምት 2008ዓርብ፣ ጥቅምት 26 2008https://p.dw.com/p/1H0qZማስታወቂያ «ሥዕል ለኔ ሰላም የሚሰጠኝ፤ ሃሳብ ሲበዛብኝ፤ የሚያስጨንቁና የሚያሳዝኑ ሁኔታዎች ሲገጥሙኝ፤ ነፃ የምሆንበት መሳርያዬ ነው፤» ይሉናል