ምግብ ከአፍሪቃ ለአፍሪቃ23 ነሐሴ 1999ረቡዕ፣ ነሐሴ 23 1999የዓለም የምግብ ድርጅት ለአፍሪቃ ሀገራት የሚያቀርበዉን የእርዳታ እህል ከዛዉ ከአፍሪቃ ሀገራት መግዛት መጀመሩ ዉጤታማ ሆኖ እንዳገኘዉ ገለፀ።https://p.dw.com/p/E0aTማስታወቂያላለፉት አምስት ዓመታት ብቻም ከደቡባዊ አፍሪቃ ሀገራት 430ሚሊዮን የሚያወጣ ከ2ሚሊዮን ቶን በላይ እህል ገዝቷል።