ምርጫ 2002 እና ሴቶች11 መጋቢት 2002ቅዳሜ፣ መጋቢት 11 2002በኢትዮጵያ በግንቦት ለሚደረገው ሀገር አቀፍ ምርጫ ሴቶች በመራጭነት እና በተወዳዳሪነት ተሳታፊዎች ሆነዋል።https://p.dw.com/p/MXn2ምስል APማስታወቂያከወንዶቹ ጋር ሲነጻጸር ግን ቁጥራቸው አነስተኛ መሆኑንና ይህ ሊሻሻል እንደሚገባው የአዲስ አበባ ከተማ ሴቶች ፌዴሬሽን ፕሬዚደንትና የአዲስ አበባ የሴቶች ማህበር ሊቀመንበር ወይዘሮ ብዙዓለም ገበየሁ ገልጸዋል። ድርጅታቸው ይህንን ገሀድ ለማድረግ ሰፊ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ እንደሚገኝም አስረድተዋል። አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ