ምርጫ ቦርድ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ተወያየ
ረቡዕ፣ መጋቢት 8 2013ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች የቀረቡለትን ከ500 በላይ ቅሬታዎችን መፍታቱን ዐስታወቀ። ቦርዱ ዛሬ ከሰአት በኋላ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ባደረገው ምክክር ፓርቲዎቹ አልተፈቱልንም ብለው ከዘረዘሯቸው ሌሎች ችግሮችንም አድምጧል። አልተፈቱም ተብለው ከፓርቲዎቹ የቀረቡ ችግሮች ወደፊት መፍትኄ እንደሚሰጣቸው የቦርዱ ዋና ሠብሳቢ ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ ቃል ገብተዋል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ማንተጋፍቶት ስለሺ
እሸቴ በቀለ