ምርጫና ድምጽ ቆጠራ
ሰኞ፣ ግንቦት 17 2007ማስታወቂያ
ከጋሞ ጎፋ አካባቢ ፤ መ ኢ አድ በምርጫ ዕለት መሰናክል አጋጥሞኛል ሲል ያቀረበውን አቤቱታና የፖሊስ ጣቢያ ኢንስፔክተር የሰጡትን ምላሽ በማካተት ዘገባ ልኮልናል። በተጨማሪም በደቡብ ኢትዮጵያ ሃድያ ዞን ፤ በአንዳንድ የምርጫ ጣቢያዎች ተገኝቶ ፣ ምርጫውን የተከታተለው ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር፣ ወደ አዲስ አበባ ከመመለሱ በፊት ትናንት ማምሻውን የደምጽ ቆጠራውን ፣ ዛሬ ጧትም የተመለከተውን ተግባር አያይዞ ገልጾልናል።
ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ/ ዮሐንስገ/እግዚአብሔር
ተክሌ የኋላ
ኂሩት መለሰ