ምርጫና የመናገር ነፃነት በኢትዮጵያ
ሐሙስ፣ ሚያዝያ 22 2007ማስታወቂያ
ኢትዮጵያ ዉስጥ በመጪዉ ግንቦት በሚደረገዉ ምርጫ የሚወዳደሩ ፖለቲከኞች የመናገር፤ መራጩ ሕዝብ አማራጭን የማግኘት መብቶቻቸዉ እንዲከበር አዲስ አባባ ዉስጥ ሥለ ምርጫ በተነጋገረ ስብሰባ ላይ የተካፈሉ ወገኖች ጠየቁ። ቪዥን ኢትዮጵያ የተሠኘዉ ድርጅት ዛሬ ያዘጋጀዉ ዉይይት ተሳታፊዎችና ጥናታዊ ፅሁፍ አቅራቢዎች እንደሚሉት የኢትዮጵያ መንግሥት የመናገር መብትና ነፃነትን ማክበር አለበት።ተወያዮቹ በመጪዉ ምርጫ የሚሳተፈዉ ሕዝብ ድምፁን የሚሰጠዉ ወይም የሚመርጠዉ በእዉቀት ላይ ተመስርቶ መሆን አለበት።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዝርዝር ዘገባ ልኮንልናል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ነጋሽ መሐመድ
ሸዋዬ ለገሠ