ምርጥ አዝርእት ፣ ለምግብ ዋስትና፣13 ኅዳር 2004ረቡዕ፣ ኅዳር 13 2004ድርቅና ረሀብ በየጊዜው በሚጎንጣቸው ኢትዮጵያን በመሳሰሉ አገሮች የምግብ ዋስትናን ከሞላ ጎደል አስተማማኝ ለማድረግ፤ ምርጥና ምርታማ የሆኑ አዝርእት እንዲሁም አትክልቶች ይበልጥ ተፈላጊዎች ናቸው።https://p.dw.com/p/Ry7Iቪታሚን ኢ የሚገኝባቸው የምግብ ዓይነቶች፣ምስል Iraniማስታወቂያስለምግብ ዋስትና የግብርና ሳይንስን መነሻ በማድረግ፤ የሳይንስና ኅብረተሰብ አዘጋጅ፤ ተክሌ የኋላ፣ አንድ የግብርና ባለሙያ አነጋግሯል። እርሳቸውም፣ በኢትዮጵያ ፣ የምርት ጥራትን በተመለከተ የምሥክር ወረቀት የሚሰጠው፣ ዋና ጽ/ቤቱ በእስዊትስዘርላንድ የሚገኘው Institute for Market Ecology የተሰኘው ተቋም ተጠሪ ዶ/ር አሸናፊ ገዳሙ ናቸው። ተክሌ የኋላ ሒሩት መለሰ