ሜንሽን ፊዮር ሜንሽን የአስተዳደር ሽግግር
ቅዳሜ፣ የካቲት 3 2004ማስታወቂያ
በጀርመንኛ መጠርያዉ ሜንሽን ፊዮር ሜንሽን ማለት ሰዎች ለሰዎችየተባለዉግብረሰናይ ድርጅት መስራች የሆኑት የአዉስትርያዉ ተወላጅ እዉቁ የፊልምተዋናይ ዶክተር ካርል ሃይንዝበም ከሰላሳ አመት አገልግሎት በኋላ አስተዳደሩንማስረከባቸዉ ተገለጠ። ለበርካታ አመታት በአርዳታዉ ዘርፍ ያልተለዩዋቸዉባለቤታቸዉ ወይዘሮ አልማዝ በም ድርጅቱን ተረክበዋል። የአዲስአበባዉ ወኪላችንጌታቸዉ ተድላ ሃይለጊዮርጊስ ዘገባ ልኮልናል።
ጌታቸዉ ተድላ ሃይለጊዮርጊስ
ነጋሽ መሃመድ
አዜብ ታደሰ