ማየት የተሳነው ኢትዮጵያዊ ስደተኛ በሶማሊላንድ
ቅዳሜ፣ ሚያዝያ 1 2003ማስታወቂያ
እንዲያ አብረውት የመጎሳቆላቸው ዕጣ ልቡን ሲያደማው ደግሞ፤ ለራሱ በሚያንጎራጉረው ዜማ ውስጡን ለማከም ይሞክራል። ከምንም በላይ ግን አድማጭ አጥተው በስደት አብረውት የሚንከራተቱ ግጥሞቹን የሚያደምጥለት ያገኘ ለት መንፈሱ ሠላም አግኝታ እንደምትረጋ ይገልፃል። ወጣቱን በስደት የሚኖርበት ሶማሊላንድ ደውዬ አነጋግሬዋለሁ። ግጥሞቹንም፣ የመሰደዱ ሰበብንም ያስደምጠናል። ለዝግጅቱ ማንተጋፍቶት ስለሺ ነኝ ፤አብራችሁን ቆዩ።
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ሂሩት መለሰ