ማሊ እና ፀረ ሽብር ጥቃት ትግሏ13 ኅዳር 2008ሰኞ፣ ኅዳር 13 2008በማሊ መዲና ባማኮ ራድሰን ብሉ በተባለ ሆቴል የአሸባሪ ጥቃት ከደረሰ በኃላ ማሊ አሁንም በአስቸኳይ ሁኔታ ላይ ትገኛለች ። የምዕራብ አፍሪቃ የዶቼ ቬለ ዘጋቢዎች አድርያን ክሪሽና ያን ፊሊፕ ሱልዝ ባለፈዉ አርብ ጥቃት በተጣለበት ሆቴል አካባቢ የአይን እማኞችን አነጋግረዋል።https://p.dw.com/p/1HAunምስል H. Kouyate/AFP/Getty Imagesማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ይልማ ኃይለሚካኤል አዜብ ታደሰ