ማሊ እና የፈረንሣይ ዘመቻ6 ጥር 2005ሰኞ፣ ጥር 6 2005የፈረንሣይ ጦር በምዕራባዊ ማሊ ሰሜናዊ አካባቢ የሚንቀሳቀሱትን አክራሪ ሙሥሊም ቡድኖችን ግሥጋሴ መግታቱ ተነገረ። የፈረንሣይ አየር ኃይል ኮና የተባለችውን ሰሜናዊ ማሊ ከተማን ከአል ቓይዳ ጋ ግንኙነት አላቸውhttps://p.dw.com/p/17Jqxምስል Reutersማስታወቂያ ከሚባሉት አክራሪ ሙሥሊሞች ማስለቀቁም ተሰምቶዋል። የብራስልስ ወኪላችን ገበያው ንጉሤ የፈረንሣይ ጦር ኃይል ካለፈው ዓርብ ወዲህ በማሊ ስለጀመረው ዘመቻ የአውሮጳ ህብረት አቋምን እንደሚከተለው ያብራራል። ገበያው ንጉሤ አርያም ተክሌ