ማሊ እና ሰላም የማውረዱ ጥረት
ረቡዕ፣ የካቲት 25 2007ማስታወቂያ
የአዛዋድ ነፃነት እንቅስቃሴ፣ በምህፃሩ « ኤም ኤን ኤል ኤ » ግን ስለስምምነቱ ከደጋፊዎቹ ጋር ለመምከር ጊዜ እንደሚያስፈልገው በማስታወቅ በአልጀሪያ ሸምጋይነት ከስምንት ወራት ድርድር በኋላ የተደረሰውን ውል አልፈረመም። « ኤም ኤን ኤል ኤ » የደጋፊዎቹን ስምምነት ካገኘ ውሉ በሚመለከታቸው ወገኖች በይፋ በዚህ በተያዘውአውሮጳዊ መጋቢት ወር ይፈረማል ተብሎ ይጠበቃል።
ካትሪን ማቴይ
ይልማ ኃይለሚካኤል
ነጋሽ መሀመድ