1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ማሊና የአውሮፓ ሕብረት

ሐሙስ፣ ጥር 29 2006

ለማሊ መልሶ ግንባታ እና እድገት ባለፈው ዓመት የተደረገውን የለጋሽ ሀገራት ስብሰባ ውጤትና በማሊ ያለውን የለውጥ ሂደት የገመገመ ስብሰባ ትናንት በብራስልስ ተካሂዷል።

https://p.dw.com/p/1B3wT
Gao Bürger Menschen Temera Mali Afrika
ምስል PHILIPPE DESMAZES/AFP/Getty Images

ጀርመን በበኩሏም በማሊ ያላትን የወታደር ቁጥር ከፍ እንደምታደርግ አስታውቃለች። የማሊ የፖለቲካን ችግሮች ለማስወገድ የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት በብራስልስ ስለተወያዩበት እና ስለደረሱበት ስምምነት በስፍራው የሚገኘው ዘጋቢያችን ገበያው ንጉሴ አጭር ዘገባ ልኮልናል።

ገበያው ንጉሴ

ልደት አበበ

ተክሌ የኋላ