ሙዚቃችን ምን ያህል ባህላችንን ያንፀባርቃል?
ሐሙስ፣ መስከረም 9 2006ማስታወቂያ
አርቲስት ስለሺ ደምሴ ወይም ጋሽ አበራ ሞላ በያዝነዉ በአዲሱ 2006 ዓ,ም የኢትዮጵያን ባህላዊ እሴቶች የሚያንፀባርቁ ግጥሞች እና በባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያ ታጅቦ ባቀረበዉ በአዲሱ የሙዚቃ አልበሙ ፣ እጅግ ተወዳጅነትን አግኝቶአል። አዲሱ የሙዚቃ ሥራዉ የተለያዩ የሥነ-ቃል ግጥሞች በድምፅ ጥራዝ የሚሰጠን፤ መድብለ-ትውፊት ፤ መድብለ ሥነ-ቃል፤ ድንቅ ጥበብ የሚስተዋልበት ሥራ ነዉ ተብሎለታአል። ሙሉዉን ቅንብር የድምፅ ማድመጫዉን በመጫን ያድምጡ!
አዜብ ታደሰ
ተክሌ የኋላ