ሙስና በትግራይ3 ጳጉሜን 2002ረቡዕ፣ ጳጉሜን 3 2002በትግራይ የሚገኙ የፌደራልና የክል መስሪያ ቤቶች በአሁኑ ወቅት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ እያካሄዱ ነዉ።https://p.dw.com/p/P6vAምስል picture-alliance/ dpaማስታወቂያ በዚህም የመልካም አስተዳደር እጦትና ሙስና ዋነኛ የመነጋገሪ ነጥብ መሆኑን ወኪላችን የላከልን ዘገባ ያስረዳል። ሙስናን ለመዋጋት በዚህ ተግባር የተጠረጠሩና መረጃ የቀረበባቸዉ፤ ሌላዉንም ሊያስተምር በሚችል መልኩ ተገቢዉን ቅጣት ሊያገኙ እንደሚገባቸዉ የመቀሌ ነዋሪዎች ለዶቼ ቬለ ገልጸዋል። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ፤ ሸዋዬ ለገሠ ተክሌ የኋላ