ሙስሊም እስረኞች ጠበቃቸው
ዓርብ፣ የካቲት 15 2005ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ መንግስት ያስራቸዉ የሙስሊም መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ መሪዎች ጠበቃ አቶ ተማም አባ ቡልጋ ሰሞኑን ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ተጠርተው እንደነበር ተሰምቷል። ሆኖም መጥሪያው በጽሁፍ ስላልቀረበላቸው ፍርድ ቤት አልቀረቡም። አቶ ተማም እስር ቤት ያሉ ደንበኞቻቸው ጅሓዳዊ ሐረካት የተባለው ዘጋቢ ፊልም በቴሌቪዥን መተላለፍ ደንበኞቻቸውን እንዳሳዘናቸውም ተናግረዋል። ገመቹ በቀለ ከህግ ጠበቃው ጋር ቃለ ምልልስ አድርጓል።
ገመቹ በቀለ
አርያም ተክሌ