1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

መድረክ ወደ ግንባር ሊያድግ ነው።

ሰኞ፣ ሐምሌ 5 2002

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ በሳምንቱ መጨረሻ ባካሄደው ስብሰባ ድርጅቱን ወደ ግንባር ደረጃ ለማሳደግ መወሰኑን አስታወቀ ።

https://p.dw.com/p/OHNv
ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳምስል DW

መድረክ ወደ ግንባር ሲያድግም ከመሰራቾቹ 8 ድርጅቶች ውስጥ 6ቱንና ሌሎችን በግንባሩ ዙሪያ በማሰባሰብ ዓላማውን የሚደግፉ ተቃዋሚ ድርጅቶችን ሊያካትት እንደሚችልም የውጭ ግንኙነት ሀላፊው ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ ተናግረዋል ። ዝርዝሩን ታደሰ ዕንግዳው ከአዲስ አበባ ልኮልናል ።

ታደሰ ዕንግዳው ፣ ሂሩት መለሰ

ተክሌ የኋላ