መድረክ አደረጃጀቱን ወደ ግንባር ማሸጋገሩ
ሐሙስ፣ ጥቅምት 2 2004ማስታወቂያ
መድረክ ስድስት ኪሎ በሚገኘው ፅሕፈት ቤቱ ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፡ ራሱን ወደ ግንባር ለማሸጋገር ሲያካሂደው የቆየው የረጅም ጊዜ ውይይት በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን አስታውቋል። ከሀምሳ ዓመት የሀገሪቱ ፖለቲካ ፓርቲዎች ታሪክ የተገኘው ተሞክሮ እንዳሳየው፡ ኢትዮጵያ ውስጥ የፖለቲካ ድል መጎናፀፍ የሚቻለው በተደራጁ የፖለቲካ ፓርቲዎች ትብብር ብቻ መሆኑን መድረክ በመግለጫው አስረድቶዋል።
ታደሰ እንግዳው
አርያም ተክሌ
ሸዋዬ ለገሠ