መድረክ ለዴሞክራሲያዊ ምክክር በኢትዮጵያ፣12 የካቲት 2001ሐሙስ፣ የካቲት 12 2001ኅብረ-ብሔራዊዎቹ፣ አንድነት ለፍትኅና ዴሞክራሲ ፓርቲና የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ አንድነት ንቅናቄ፣https://p.dw.com/p/Gxr0ማስታወቂያአሁን፣ እነዚህ ሁለቱ፣ የተቀላቀሉበት መድረክ ለዴሞካራሲያዊ ምክክር በኢትዮጵያ፣ ያ,ገሪቱን ወቅታዊ ይዞታ በተመለከተ፣ በዛሬው ዕለት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የተከታተለው ታደሰ እንግዳው የሚከተለውን ዘገባ ልኮልናል። Tekle Yewhala,aa