መኢአድ ያዘጋጀው የመታሰቢያ ሥነ-ስርዓት
ሰኞ፣ ጳጉሜን 2 2007ማስታወቂያ
ከታሰቡት ኢትዮጵያውያን መካከል ራሱን እስላማዊ መንግሥት ሲል በሚጠራው ቡድን አባላት ሊቢያ ዉስጥ የተገደሉ ኢትዮጵያውያን እንዲሁም የመን እና ደቡብ አፍሪቃ ሕይወታቸው ያለፉ ኢትዮጵያውያን ይገኙበታል። በፓርቲው ጽሕፈት ቤት የተካሄደውን የመታሰቢያ ሥነ- ስርዓት የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ተከታትሎ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ልደት አበበ
አዜብ ታደሰ