መኢአድ ስለሙስና እና ወቅታዊ ጉዳይ ማወያየቱ26 ታኅሣሥ 2008ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 26 2008የመላዉ ኢትዮጵያ አንድነት ፓርቲ በምህፃሩ መኢአድ በየክልሉ የሚገኙ ተጠሪዎቹን በመሰብሰብ በወቅታዊ የሀገሪቱ ሁኔታ እና በተንሰራፋዉ የሙስና ጉዳይ ገለፃ አደረገ።https://p.dw.com/p/1HYE7ምስል DW/G. T. Hailegiorgisማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio መኢአድ ባካሄደዉ መድረክም የፓርቲዉ አባላት ሙስና የሚለዉን ቃል ምንነት እንዲረዱትም ባለሙያ ጋብዞ ገለፃ ማድረጋቸዉን ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ በላከዉ ዘገባ አመልክቷል። ከተሰብሳቢዎቹ መካከል ከጎጃም እንደመጡ የገለፁ ሁለት ሰዎች በአካባቢያቸዉ አለ ስላሉት ችግር ለዘጋቢያችን ገልጸዋል። ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ሸዋዬ ለገሠ ነጋሽ መሐመድ