መኢአድ፡ መድረክ እና ሰበር ሰሚ ችሎት
ማክሰኞ፣ ሐምሌ 13 2002ማስታወቂያ
ይሁንና፡ ሁለቱ አካላት ክሱንና ማስረጃዎቹን ሳይመለከቱ ውድቅ በማድረጋቸው፡ ይኸው አሰራራቸው ህገ መንግስቱን እና የምርጫ ህጉን ሙሉ በሙሉ የጣሰ በመሆኑ የህጉን ጥሰት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሰበር ሰሚ ችሎት ተመልክቶ ውሳኔ እንዲሰጥበት መኢአድ እና መድረክ ክስ መሰርተው ነበር። የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሰበር ሰሚ ችሎትም ጉዳዩን ተመልክቶ ዛሬ ባሳለፈው የመጨረሻ ብይን የቀረበው ማስረጃ ምርጫውን ሊያስደግም አይችልም በሚል ክሱን ውድቅ አድርጎታል።
ታደሰ እንግዳው
አርያም ተክሌ
ሸዋዬ ለገሰ