መንግስት በሽብር የተጠረጠሩ ይዣለሁ ማለቱ
ሰኞ፣ ነሐሴ 30 2003ማስታወቂያ
ተጠርጣሪዎቹ የሽብር ተግባር ለመፈጸም፤ በሽብር የተፈረጀ ቡድንን ዓላማም ለማሳካት አገር ዉስጥ ሲንቀሳቀሱ ክትትል ሲደረግባቸዉ መቆየቱ ተገልጿል። የኢትዮጵያ መንግሥት ቃል አቀባይ አቶ ሽመልስ ከማል ዛሬ ለዶቼ ቬለ ራዲዮ እንደተናገሩት ከታሰሩት ውስጥ የተቃዋሚ ፓርቲ አባላት ይገኙበታል ። ተጠርጣሪዎቹ የተያዙትም ነሐሴ 22 ,2003 ዓም ነው። አቶ ሽመልስን ሸዋዬ ለገሠ አነጋግራቸዋለች።
ሸዋዬ ለገሠ
ሂሩት መለሠ