መንግስት ለኤርትራዉያን ንብረት ሊመልስ መዘጋጀቱ19 ግንቦት 2001ረቡዕ፣ ግንቦት 19 2001የኢትዮጵያ መንግስት ኤርትራዉያንን የኢትዮ ኤርትራዉን ጦርነት ተከትሎ ማስወጣቱ ይታወሳል።https://p.dw.com/p/HycDምስል AP Graphics/DWማስታወቂያ መንግስት እነዚህ ኤርትራዉያን የተወረሰባቸዉን ሃብትና ንብረት እንዲመለስላቸዉ፤ እንደማንኛዉም ኢትዮጵያዊም በኢትዮጵያ ዉስጥ በማንኛዉም ዘርፍ መዋዕለ ንዋይ በማፍሰስ ተግባር እንዲሰማሩ የሚፈቅድ አዋጅም በሚኒስትሮች ምክር ቤት አፅድቋል። ታደሰ እንግዳዉ/ ሸዋዬ ለገሠ/ተክሌ የኋላ