መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ተመልካቹ ረቂቅ ሕግ18 ግንቦት 2000ሰኞ፣ ግንቦት 18 2000የኢትዮጵያ መንግስት በሀገር በቀልና በውጭ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ላይ ሰፊ ገደብ ለማሳረፍ አቀደ። የጀርመን የልማት አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች ፖለቲካዊ ኅብረት ሊቀ መንበር ዶክተር ክላውዲያ ቫርኒንግ ይኸው ረቂቅ ሕግ በኢትዮጵያ በሚንቀሳቀሱት አባል ድርጅቶቹ ስራ ላይ ተጽዕኖ እንዳያሳርፍበት መስጋታቸውን ለዶይቸ ቬለ ገልጸዋል።https://p.dw.com/p/E86cየጀርመናውያንና የኢትዮጵያውያን ትብብርምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ