መንዙማ በወሎ እና በአርሲ
ሐሙስ፣ ኅዳር 30 2003ማስታወቂያ
መንዛ በኢትይጵያ እና በአፍሪቃዉ ቀንድ አገራት ያለዉን እንደምታ በተመለከተ ከአስራ ሁለት በላይ ጥናታዊ ጽሁፎችን በመንተራስ የሁለት ቀናት አዉደ ጥናት ማድረጉ ይታወሳል። እኛም ባለፈዉ ጥንቅራችን ስለተካሄደዉ አዉደ ጥናት እና በተለይም በሃረር የሃደሪኛ ቋንቋን ዝክሪ ጠብቆ ማቆየቱን ባለሞያ አነጋገርን አይተናል በዛሪዉ ዝግጅታችን መንዙማን ይዘን ወደ አርሲ እንዲሁም ወሎ አካባቢ እንዘልቃለን ጥንቅሩን ያድምጡ!
አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሃመድ