መቃዲሾና የአዳፍኔ ጥቃት12 ጥር 2000ሰኞ፣ ጥር 12 2000የሶማሊያ መዲና መቃዲሾ ባለፈዉ ሳምንት ተደጋጋሚ ጥቃቶች ሲሰነዘሩባት ነዉ የሰነበቱት። የሶማሊያ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትርም ከሰነበቱበት ባይደዋ ከተማ ወደሚዲናዋ ትናንት መምጣታቸዉን ተከትሎ ተመሳሳይ ጥቃት ተሰንዝሯል።https://p.dw.com/p/E0Xsየዑጋንዳ ወታደሮችምስል APማስታወቂያከጥቃት ሙከራዉ ባሻገር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለመዲናይቱ ሰላም ሲባል ለድርድር የማያንኳኩበት በር እንደማይኖር ነዉ ለጋዜጠኞች የገለፁት። ለሰላም ማስፈኑ ሂደት የአፍሪቃ ህብረት ያለዉን ድርሻ ከፍ ለማድረግ ቡሩንዲም ተጨማሪ ወታደሮቿን አስገብታለች።