መሰል የዓለም የገንዘብ ድርጅት ለአውሮፓ30 የካቲት 2002ማክሰኞ፣ የካቲት 30 2002በጋራው ገንዘብ በዩሮ የሚገበያዩ ሀገራት በግሪክ የገንዘብ ቀውስ መንስኤ እንደ የዓለም ገንዘብ ድርጅት በእንግሊዘኛው ምህፃር IMF መሰል ድርጅት እንዲያቋቁሙ የቀረበውን ሀሳብ የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን እንደሚደግፈው አስታውቋል ።https://p.dw.com/p/MO7Gምስል DW Montage/ picture-alliance/ dpaማስታወቂያበጀርመን የገንዘብ ሚኒስትር ቮልፍጋንግ ሾይብለ የቀረበው የዚህ ድርጅት ምስረታ ሀሳብ በዮሮ ቀጣና አባል ሀገራት ውስጥ ሊከሰቱ የሚችሉ ችግሮችን አስቀድሞ ለማወቅና ወደፊት ሊመጡ የሚችሉ ችግሮችን ለመከላከል ይረዳል ተብሎ ታምኖበታል ። ከብራሰልስ Hasselbach,Christoph የዘገበወን ሂሩት መለሰ አጠናቅራዋለች ሂሩት መለሰ ነጋሽ መሀመድ