1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

መሠረታዊው የአሠራር ለውጥ ሂደት እና ውጤታማነቱ ማጠያያቁ

ማክሰኞ፣ ጥር 1 2004

ገዢው የኢሕአዴግ መንግሥት ሥልጣን ከያዘ ካለፉት ሀያ ዓመታት ወዲህ በርካታ መዋቅራዊ ለውጦችን አስተዋውቋል።

https://p.dw.com/p/13hBw
ምስል AP

ገዢው የኢሕአዴግ መንግሥት ሥልጣን ከያዘ ካለፉት ሀያ ዓመታት ወዲህ በርካታ መዋቅራዊ ለውጦችን አስተዋውቋል። አዎጆች፡ ደንቦችና መመሪያዎችንም አውጥቶዋል። ከነዚህም አንዱ ቢ ፒ አር በመባል ምሕፃረ ቃል የሚታወቀው መሠረታዊው የአሠራር ለውጥ ሂደት ተግባራዊ ከሆነ ሰንበት ብሎዋል። ይህ አሠራር ምን ያህል ውጤታማ ሆኖዋል?። ዩሐንስ ገብረእግዚአብሔር ዘገባ አለው።

ዮሃንስ ገ/እግዚአብሄር
አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሃመድ