ሕፃናት ወታደሮችና የፓሪሱ ጉባዔ28 ጥር 1999ሰኞ፣ ጥር 28 1999ወደ ሀምሳ ከሚጠጉ ሀገሮች የተውጣጡ ልዑካን የተሳተፉበትን ስለሕፃናት ወታደሮች የሚመክረውን የዛሬውን የፓሪስ ጉባዔ መንሥዔ በማድረግ አርያም ተክሌ በቦን የሚገኘውን የጦር መሣሪያ እየተለወጠ ለልማቱ ተግባር እንዲውል የሚጥረው ተቋም ባልደረባ ዶክተር የሚሻየል አሽከናዚ አስተያየትን ስለሕፃናቱ ወታደሮች ችግር አነጋግራቸዋለች።https://p.dw.com/p/E887ሕፃናት ወታደሮች በኮንጎምስል APማስታወቂያ