ሕገወጥ የሰዎች ዝውውርና መፍትሄው
ዓርብ፣ ጥቅምት 22 2006ማስታወቂያ
የሮማ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የማህበራዊ ሳይንስ ጳጳሳዊ አካዳሚ ና የዓለም ዓቀፍ ካቶሊካዊ ፌደሬሽን በጋራ ያዘጋጁት ስደተኞችን የተመለከተ ጉባኤ ነገ ቫቲካን ውስጥ የሚካሄደው ውስጥ ይጀመራል ። እስከ ተነ ገወዲያ የሚቀጥለው ይኽው ጉባኤ ህገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን በመከላከልና በመግታት ላይ ያተኩራል ።በጉባው ላይ የቤተክርስቲያኗ የማህበራዊ ሳይንስ አካዳሚ ሃላፊዎች እንዲሁም ህገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን የሚከታተሉ የአውሮፓና የላቲን አሜሪካ ባለሞያዎች ይሳተፋሉ ። ዝርዝሩን የሮሙ ዘጋቢያችን ተክለእዝጊ ገብረ እየሱስ ልኮልናል
ተክለእዝጊ ገብረ እየሱስ
ሂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ