ታሪክልዑል ሉዊ ዋጋሶሬ፤ የንጉሥ ልጅ የዲሞክራሲ ታጋይTo view this video please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoታሪክ ማንተጋፍቶት ስለሺ ሥዩም Mantegaftot Sileshi11 ሚያዝያ 2010ሐሙስ፣ ሚያዝያ 11 2010ቡሩንዲ ሠላማዊ በኾነ ሽግግር ነጻነቷን እንድታውጅ የልዑል ሉዊ ዋጋሶሬ ተግባር ልዩ ሥፍራ ይሰጠዋል። ምንም እንኳ የንጉሥ ልጅ ቢኾኑም ስለ ዲሞክራሲ በመስበክ፤ የሀገሪቱ የመጀመሪያው ጠቅላይ ሚንሥትርም መኾን ችለዋል። የአፍሪቃ ብሔርተኞቹ የኮንጎው ፓትሪስ ሉሙምባ፣ የታንዛኒያው ዡሊዬስ ኒዬሬሬ እና የጋናው ክዋሜ እንኩርማህ ወዳጅ ልዑል ሉዊ ዋጋሶሬ በሀገራቸው የተከበሩ ጀግና ናቸው። #ARAMHhttps://p.dw.com/p/2wKQeማስታወቂያ