ልማት እና የትምህርት ሚና19 ግንቦት 2005ሰኞ፣ ግንቦት 19 2005የአውሮጳ ህብረት ኮሚሽን ትምህርትን ለማስፋፋት እና የተመድ ያሰቀመጠውን የምዕተ ዓመቱ የልማት ግብ ለማሳካቱ የሚሰጠው ርዳታ ተጠናክሮ እንዲቀጥል አሳስቦዋል። ኮሚሽኑ ከአፍሪቃ እና ከእሥያ፣https://p.dw.com/p/18eruምስል picture alliance / Arco Images GmbHማስታወቂያ ከአውሮጳ እና ከአሜሪካ ከተውጣጡ ከፍተኛ ባለሥልጣናት እና የትምህርት ባለሙያዎች፣ እንዲሁም ከተመድ እና መንግሥታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች ተወካዮች ጋር ሰሞኑን ባደረገው ውይይት አአአ ከ2015 ዓም በኋላ በሚቀየሱት የልማት አጀንዳዎችም ላይ ትምህርት ዋነኛ ቦታ እንዲኖረው ማድረግ ተገቢ መሆኑንም አክሎ አስገንዝቦዋል። ገበያው ንጉሤ አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ