ሊቢያ እና የአፍሪቃ መሪዎች20 ነሐሴ 2003ዓርብ፣ ነሐሴ 20 2003በሊቢያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የጋራ አቋም ለመያዝ የተቸገሩት የአፍሪቃ ኅብረት አባል አገራት መሪዎች፤https://p.dw.com/p/RiOhጄኮብ ዙማ፤ በአፍሪቃ ኅብረት ፣ የሊቢያ ጉዳይ ሊቀ-መንበር፣ምስል dapdማስታወቂያከብዙ አወዛጋቢና አስቸጋሪ ልዩነቶቻቸዉ በኋላ ዛሬ ያደረጉት ስብሰባም በልዩነትና ዉጥረት የተሞላ እንደነበር ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ በላከዉ ዘገባ አመልክቷል። ሆኖም ከጥቂት ጊዜያት ቀደም ብለዉ በስብሰባዉ የተካፈሉ ከፍተኛ የዲፕሎማቲክ ምንጮች ለዶቼ ቬለ እንደገለፁት ኅብረቱ ለሊቢያ የአማፅያን የሽሽግር ምክር ቤት እዉቅና ሰጥቷል። ታደሰ እንግዳዉ ሸዋዬ ለገሰ ነጋሽ መሐመድ