ለፍትህና ለነጻነት የተካሄደ የኢትዮጵያውያን የረሀብ አድማ በለንደን25 ጥቅምት 2002ረቡዕ፣ ጥቅምት 25 2002በለንደን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የሀገር ሉዓላዊነትና የዜጎች ነጻነት እንዲከበር እናhttps://p.dw.com/p/KOKiየብሪታንያ ምክር ቤትምስል APማስታወቂያለነጻነት የተሰዉ ሰማዕታትን ለማሰብ ኢትዮጵያውያን በብሪታንያ መዲና የፓርላማ ጽህፈት ቤት ፊት ለፊት የረሀብ አድማ አካሄዱ። ከትናንት በስቲያ በተጀመረው የሁለት ቀናት የረሀብ አድማ ወይዘሪት ብርቱካን ሚዴቅሳን እና ሌሎች የህሊና እስረኞች እንዲፈቱ ተጠይቆዋል። ሀና ደምሴ/አርያም ተክሌ ነጋሽ መሐመድ