ለገና የፕላስቲክ ወይንስ የተፈጥሮ ጽድ
ሰኞ፣ ታኅሣሥ 17 2009ማስታወቂያ
ጥያቄዉ ግን የተፈጥሮዉ ወይስ የፕላስቲኩ የሚለዉ ነዉ። ካናዳ ስትታሰብ ጥቅጥቅ ያለዉ አረንጓዴ ደኗ አብሮ ይታወሳል። በደን የታጠረች መሆኗ ግን የግድ ለገና የሚፈለገዉ ዛፍ ከዚያ ይመጣል ማለት አይደለም። በዚያም ላይ በየዓመቱ ዛፉን በመመድመድ በተፈጥሮ አካባቢ ላይ ጫና ከመፍጠር ተደጋግሞ መጠቀም የሚቻለዉን የፕላስቲክ ዛፍ ለምን ለገና አንጠቀምም የሚሉ ወገኖችም ተነስተዋል። የዶቼ ቬለዋ ዩሊያን ኬስትለር ደ አሙርስ የፈረንጆቹ ገና በሚከበርበት ሰሞን ተዘዋዉራ ሰዎችን በዚህ ጉዳይ ላይ አነጋግራ ዘገባ አጠናቅራለች።
ሸዋዬ ለገሠ /ዩሊያን ኬስትለር ደ አሙርስ
ነጋሽ መሐመድ