ለከተማ የመጸዳጃ ችግር መፍቻ24 ሰኔ 2007ረቡዕ፣ ሰኔ 24 2007በበርካታ ከተማዎች የመፀዳጃ ቦታዎች እጥረት መኖሩ በየጊዜዉ የሚወሳ ጉዳይ ነዉ። ችግሩን ያስተዋሉ የኪነጥበብ ሰዉ መፍሄዉን ለማፈላለግ እና የሚያስከትለዉን ብክለትም ለመቀነስ ጥቅም ላይ መዋል ይችላል ያሉትን የምርምር ሥራ በቅርቡ በአዲስ አበባ ጃንሜዳ ለሕዝብ እይታ ቀርቧል።https://p.dw.com/p/1FrHiማስታወቂያ